Get Mystery Box with random crypto!

ትልቅ ጋዜጠኛ የሚባሉት Deportes Cuatro እና Gerard Romero የባርሴሎናው አሰልጣኝ | New

ትልቅ ጋዜጠኛ የሚባሉት Deportes Cuatro እና Gerard Romero የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ የዲዮንግን ዝውውር እንደሚቀበል ተናግረል። ከሰኔ በፊትም ተጫዋቹን ለመሸጥ ይገደዳሉ። ዩናይትድ ደሞ ብቸኛው ፈላጊው ነው

ባርሳዎች ኬሲን ከኤሲ ሚላን በክረምቱ ማስፈረማቸውን ካረጋገጡ በኃላ ሌላ አማካኝ ለማስፈረም ወደ ገበያ ወተዋል።

በደብል ፒቭ መጫወት ያለመደው ባርሴሎና ኬሲን ካስፈረመ በኃላ ዲዮንግን ያቆየዋል የሚለው አሳማኝ አይደለም።

አንዳንድ ጋዜጠኞች የዲዮንግን ዝውውር እያጣጣሉት ነው !