Get Mystery Box with random crypto!

ፖል ፖግባ ዩናይትድን የሚከዳበት እድል ነበረው... ፈረንሳያዊው የክለባችን አማካይ ፖል ፖግባ | New

ፖል ፖግባ ዩናይትድን የሚከዳበት እድል ነበረው...

ፈረንሳያዊው የክለባችን አማካይ ፖል ፖግባ በመጪው ክረምት ውሉ ሲጠናቀቅ ኦልድትራፎርድን በመሰናበት ሌላኛውን የማንቸስተር ከተማ ተወካይ ማንቸስተር ሲቲን ለመቀላቀል አስቦ ነበር። ለዚህ ሃሳብ መነሻው ደግሞ ፖግባ ሻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ መፈለጉ ፣ በየአመቱ ዋንጫ የማንሳት ፍላጎቱ ዩናይትድን እንዲከዳ ሊያደርጉት የነበሩ ሀሳቦች ናቸው።

ሆኖም አሁን ላይ ፖግባ ወደ ኢትሀድ የማምራት ፍላጎቱ እንደቀነሰ እና አይኑ ወደ ቀድሞ ቡድኑ ጁቬንትስ ማማተሩን እና የመቀላቀል ፍላጎት እንደጨመረ ተነግሯል።

[Mirror]