Get Mystery Box with random crypto!

#UPDATE የፍረንኪ ዲዮንግ ዝውውር ሁኔታዎች በ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ! አዎ ከማንችስተር ዩናይት | New

#UPDATE

የፍረንኪ ዲዮንግ ዝውውር ሁኔታዎች በ ፋብሪዝዮ ሮማኖ !

አዎ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በተጫዋቹ ዝውውር ጉዳይ ግኑኝነቶች ተደርገዋል - ነገር ግን ዛሬ የደረሱኝ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ከባርሴሎና ጋር ሙሉ ለሙሉ ስምምነት ላይ የተደረሰ ነገር የለም ።"

የባርሳ የፋይናንስ አሁናዊ ሁኔታዎች ፍረንኪ ዲዮንግ እንዳይቆይ እና በቆይታው ላይ ተፅእኖ ሊፈጥር ይችላል ፣ ተጫዋቹ በቻምፒየንስ ሊግ መጫወት ይፈልጋል ነገር ግን ኤሪክ ቴንሀግ ዝውውሩ እንዲሳካ ለማድረግ ገፍተው የሚሄዱበት ይሆናል ።"

Fabrizio Romano