Get Mystery Box with random crypto!

የባርሴሎና ቦርድ አመራር ፍራንኪ ዲዮንግን የመሸጥ ጉዳይ በበርካታ ምክንያቶች አምነውበታል የትኛውም | New

የባርሴሎና ቦርድ አመራር ፍራንኪ ዲዮንግን የመሸጥ ጉዳይ በበርካታ ምክንያቶች አምነውበታል የትኛውም ክለብ ቢሆን ለፍረንኪ ዲዮንግ ዝውውር 70 € ሚልየን ዩሮ የሚጠጋ የዝውውር ገንዘብ የሚያቀርብ ከሆነ ሁዋን ላፖርታ እና ማቲዩ አሌማኒ ዝውውሩን ውድቅ ለማድረግ ይቸገራሉ ።

[ Dermotmcorrigan ]