Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ቅምሻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zena_kemsha — ዜና ቅምሻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zena_kemsha — ዜና ቅምሻ
የሰርጥ አድራሻ: @zena_kemsha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.59K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-30 19:02:54
የሀበሻ ሴቶች ቅሌት
በታች የተከለከለ

18+ የሀበሻ ሴቶች ዳሌ ጠላሁ Best TIKTOK Ethiopian booty compilation Hot habesha girls Twerking







751 views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 18:20:25
የሀበሻ ሴቶች ቅሌት
በታች የተከለከለ

18+ የሀበሻ ሴቶች ዳሌ ጠላሁ Best TIKTOK Ethiopian booty compilation Hot habesha girls Twerking







803 views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 18:57:54
በቅርቡ የኮንዶሚኒየም እጣ እንደሚውጣ ተነገረ ሙሉ መረጃውን እንለቃለን



1.5K viewsedited  15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 15:37:08
#ኢትዮጵያ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበችበት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል።

#ከዓለም ከአሜሪካ ቀጥላ ሁለተኛ እንዲሁም #ከአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ ነው ያጠናቀቀችው።

በዓለም ሻምፒዮናው 4 ወርቆችን ያገኘን ሲሆን የዘንድሮው ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።

ከተገኙት አራት #ወርቆች መካከል ታምራት ቶላ በማራቶን ያገኘው ወርቅ በዓለም ሻምፒዮናው በወንዶች የተገኘው #ብቸኛው ወርቅ ነው።

ለሀገራቸው ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶቻችን እነማን ናቸው ?

ወርቅ

ለተሰንበት ግደይ
ጉዳፍ ፀጋይ
ጎተይቶም ገ/ስላሴ
ታምራት ቶላ

ብር

ወርቅውሀ ጌታቸው
ሞስነት ገረመው
ለሜቻ ግርማ
ጉዳፍ ፀጋይ

ነሐስ

ዳዊት ስዩም
መቅደስ አበበ

አጠቃላይ ከተገኘው 10 ሜዳሊያ ሰባቱ በሴቶች የተገኘ ነው፤ የቀረው 3 ሜዳሊያ ደግሞ በወንዶች ውድድር የተገኘ ነው።

የዓለም ሻምፒዮናው ምንም እንኳን ከፍተኛው ድል የተመዘገበበት ቢሆንም በወንዶች ውድድሮች ላይ የተሻለ መስራት እንደሚጠይቅ የሚጠቁም ነው።

የአትሌቲክስ ቡድናችን ወደ ሀገሩ ሲመለስ የጀግና ፣ የክብር አቀባበል እንደሚደረግለት ይጠበቃል።

ውድ አትሌቶቻችን ፤ ላደረጋችሁት ከፍተኛ ተጋድሎ ላስመዘገባችሁት ድል ፣ የሀገራችሁን ህዝብ ክብር ከፍ ስላደረጋችሁ ምስጋና ይገባችኃል።

እንኳን ደስ አለን

@zena_kemsha
2.1K views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 21:09:27
ዜና ቅምሻ:
አብይ አህመድ ተሰደበ

#seifuonebs #ebs #fana

በሚዲያ ተነገረ አብይ አህመድ በትልቅ ሚዲያ ተሰደበ የተሳደበችዋም ልጅ በፖሊስ መፈለግ ጀመረች ዩትየበሮችም ሊያዙ ነው።





ከባድ ስድብ ተሳደበች ሙሉ መረጃውን ለመመልከት ለንኩን ከስር አስቀመጠናል
ከ 18+ በታች የተከለከለነው በስድበቡስ እናንተ ምንትላላቹ።





ትልቅ ውርደት ሴቶቻችን በአደባባይ ወጡ።

ሙሉ መረጃው እዚ ላይ ይገኛል እኛን አይመለከትም ማድረስ ስላለብን ነው ገብተው አስተያየት ይስጡ












#ሼር

ጊዜው ያሳዝናል
2.2K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:17:44
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ በቅርቡ ሊወጣ ነው!

አብይ አህመድ ተሰደበ ትልቅ ቅሌት

ለ አብይ ያሽቃበጠ ንስሀ የለወም

ባለ ሶስት መኝታ ለምን ዝም ተባለ

ሙሉ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ



2.2K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 21:02:51
#የጋራ_መኖሪያ_ቤቶች

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ፦

" ...የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ ቤት እጣ ውስጥ ያልተካተተ መሆኑ ይታወቃል ይህም ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 9 አመታት ያህል ሳያቋርጡ በመቆጠብ ላይ ቢገኙም በ4ኛ ዙር አጣ ውስጥ ሳይካተት መቅረቱ ቅሬታን እንደፈጠረባቸው በእጣው ተሳታፊ ያልሆኑ የማህበረሰብ ከፍሎች መግለጻቸውን ኢሰመጉ ካሰባሰባቸው መረጃዎች ማወቅ ተችሏል፡፡

ምንም እንኳን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካለው ገቢ አንጻር በ997 እና 2005 ዓ/ም ብቻ ሳይሆን ከዚያም በኋላ ምዝገባ በማካሄድ የአዲስ አበባን ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት ችግር መቅረፍ ሲገባው በቀደመው አሰራር የነበረውን ኢፍትሃዊ፣ ለዘረፋና ለማጭበርበር የተመቸ የእጣ አወጣጥ አሰራር የቀጠለ መሆኑን በተደጋጋሚ ታዝበናል፡፡

ስለዚህ ከዚህ አሰራር ራሱን በማረም በከተማ አስተዳደሩ የሚገነቡ መኖሪያ ቤቶች ግልፀኝነትንና ፍትሃዊነትን በተከተለ ሁኔታ ለማህበረሰቡ እንዲደርሱ እንዲያደርግ እናሳስባለን፡፡ "
3.9K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 13:00:34
መማር እንደዚህ የሰው ልጆች አስተሳሰብ ላይ ለውጥ ሲያመጣ የተሟላ ትርጉም አለው፡፡
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት በችግር ውስጥ ሆና ያሳደገችውን እናቱን በአደባባይ በማስታወስና በማመስገን የብዙዎችን ቀልብ የሳበው ተመራቂ ኤፍሬም በለጠና ቤተሰቦቹን በፅ/ቤታቸው ጠርተው ካነጋገሩ በኋላ ያለባቸውን የኑሮ ጫናና ሁኔታ ከግምት በማስገባት ለተመራቂ ኤፍሬም በለጠና በተለይም ለቤተሰቦቹ መኖርያ በቅርቡ በቂርቆስ ክ/ከተማ በድሃ ተኮር ፕሮግራሞች በአዲስ መልክ ተገንብቶ በተጠናቀቀው ህንፃ ባለሁለት መኝታ የመኖርያ ቤት ስጦታ አበርክተውለታል ፡፡

እንዲሁም ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተመራቂ ኤፍሬም በለጠ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የትምህርት እድል እንዲያገኝ በመደረጉ ትምህርቱን ተከታትሎ እስኪጨርስ ድረስ የከተማ አስተዳደሩ ቤተሰቦቹን በማገዝና በመደገፍ ከጎቡ እንደሚቆም ገልፀዋል፡፡

በተጨማሪም እናቱ ወ/ሮ ተዋበች ኮሻን በቂርቆስ ክ/ከተማ በተገነባው አዲስ የምገባ ማእከል ውስጥ ቋሚ ስራ እንዲያገኙና ሌሎ ታዳጊዎችን በመመገብ ስራ እንዲሳተፉ እንደሚደረግም ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች ገልፀዋል፡፡

በዚህ ዘመን ጥቂት የማይባሉ ልጆች በእናቶቻቸው ሸክም ያፍራሉ ያሉት ከንቲባ አዳነች እኛ እውቅና የሰጠነው ለኤፍሬም ሳይሆን ለዚህ ተግባሩ ነው ብለዋል፡፡

እናም የበለጠ ቢማርና እድል ቢሰጠው ለአገሩ ትልቅ ነገር መስራት የሚያስችለው አቅም እንዳለው አይተናል በማለት ገልፀዋል፡፡

በመጨረሻም በዚህ ወቅት ተመራቂ ኤፍሬም አቶ ንጉሴ ዋቆ ከተባሉ ባለሃብት የ100ሺህ ብር ስጦታ ተበርክቶላቸዋል፡፡
4.2K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ