Get Mystery Box with random crypto!

Try To Be Matured !!! ይሄ ቻምፒዮንስ ሊግ ነው አባቴ በአንድ መተህ ተመኝተህ ፊጥ የ | ዜና አርሰናል

Try To Be Matured !!!

ይሄ ቻምፒዮንስ ሊግ ነው አባቴ በአንድ መተህ ተመኝተህ ፊጥ የምትልበት የሀገር ውስጥ ውድድር አደለም ! ልምድ እና Mentality የሚፈልግ አለማቀፍ ትልቅ ወድድር ነው ! ደርሶ መልስ 10-2 ይቀለድበት የነበረን ቲም ይዞ ነው በየአመቱ ቻምፒዮንስ ሊግ ከሚጫወቱ አለፍ ብሎም ከ3 አመት በፊት የመድረኩ ዋንጫ ተቀዳጅ ከነበሩት ታላቆቹ ሙኒክ ጋር ነበር ከባዱ ፍልሚያው ቢሆንም በሚገርም ሁኔታ በመጫወት በመታገል ለጥቂት አተነዋል ! አሁንም ቢሆን በመጀመሪያው ውድድር በሩበ ፍፃሜ ደርሰናል እጅጉ ከባድም የድልድል ቦታም ደርሶናል የሲቲና ማድሪድን አሸናፊንም ነበርና ምንጠብቀው ...........


አቃለው አንድ ቀን አቃለው አምላኬ.....

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL