ተቀበል…! የወንድ ልብ የትነው ብለሽ አትጠይቂኝ፤ ጎንደር ነይ ላሳይሽ ፋሲል ላይ ጠብቂኝ፤ አፄ ቴዎድሮስን ሞተ ያለው ሰው ማነው? በናሁሰናይ ልብ ላይ እንደ ፈነነ ነው። ፋኖ 14.1K views18:22