"…ሁለተኛው ቻናል ዘመቻ 100 ሺ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ ነው። ቤተሰባችን አሁን 28 ሺ ገብቷል። ይሄ ማለት አሪፍ ደረጃ ነው ማለት ነው። አሁንም መልእክቶችን ተደራሽ ለማድረግ የቴሌግራም ቤተሰቦችን ወደ መንደራችን ይጋብዙ። "…ጎበዝ አሁን 100 ሺ ቤተሰብ ለማፍራት የሚቀረን 72ሺ ቤተሰብ ብቻ ነው የሚቀረን። እንበርታ። "…በእኔ በኩል የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚበሠረው በዚሁ በቲጂ መንደር ገፄ ነው። በቲጂ መንደር ገፄ ግድግዳ ላይና በመረጃ ተለቭጅን። አለቀ። • እኔ ገና ነግቶልኝ መነሣቴ ነው አላችሁ አይደል…? 25.3K views18:56