Get Mystery Box with random crypto!

'…ተወዳጆች ሆይ…! '…እነሆ ትእግስትን በአካል ተዋወቋት… ትእግስት፣ መልኳ፣ ቁመናዋ፣ አቋሟ ም | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ተወዳጆች ሆይ…!

"…እነሆ ትእግስትን በአካል ተዋወቋት… ትእግስት፣ መልኳ፣ ቁመናዋ፣ አቋሟ ምን ይመስላል ቢሉ ይኸው ይሄንን የምታዩትን ባለማዕተብ ልጅ ነው የምትመስለው። ቁርጥ እሱን።

"…አከበርኩት ልጁን፣ ባለ ማዕተቡን። እጁን ቢሰነዝር፣ ሰውየው ሽማግሌው ቢጎዳም፣ ባይጎዳም ፖሊስ ቢመጣ፣ የአንገቱ ማዕተብ ብቻ ልጁን ያስቀጠቅጠው ከዚያም አልፎ ያስገድለው ነበር። በዚያ ላይ ሼኪው…