Get Mystery Box with random crypto!

መልካም… '…ከምስጋናው ቀጥሎ የሚከተለው ርዕሰ አንቀጹ ነው አይደል…? አዎ… ትክክል ነው። | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ከምስጋናው ቀጥሎ የሚከተለው ርዕሰ አንቀጹ ነው አይደል…? አዎ… ትክክል ነው።

"…ነገር ግን የዛሬው ርዕሰ አንቀጼን ማሳጠር፣ መግታት አቃተኝ። ውስጤ እየፈላ የሚንተከተከውን ሁሉ ጻፍኩኝ። ስጋቴን፣ ፍርሃቴን፣ ደግሞም ተስፋዬን እንደ ኢዩ ጩፋ፣ እንደ ዳንሳም ባይሆን ነገር ግን ቀኝ ትከሻዬን የሸከከኝን ሁሉ በመጻፌ ጦማሩ ረዘመ፣ የሊማሊሞን ተራራ መሰለብኝ። እናም ወዳጆቼ ይሄን ዝልግልግ ተልባ መሳይ ርዕሰ አንቀጽ ልጥፍላችሁ ይቅር፣ ወይስ ከፋፍዬ ላቅርበው?

• ምን ትላላችሁ…? ምንስ ትመክሩኛላችሁ…?