Get Mystery Box with random crypto!

'…መልካም '…ከርዕሰ አንቀጹ ንባብ በኋላ የሚከተለው የእናንተ የበሰለ አስተያየት ነው። አስተያ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም

"…ከርዕሰ አንቀጹ ንባብ በኋላ የሚከተለው የእናንተ የበሰለ አስተያየት ነው። አስተያየት ለመጻፍ አቅምም፣ እውቀትም የሌላችሁ ግን አትገደዱም።  ለመሳደብ የሚመጣን ነውረኛ የወሬ ጠኔ ያለህ ብሎ እንዲቀር ነው የማደርገው። ከስድብ በቀር ተቃውሞም ቢሆን ሓሳብን በጨዋ ደንብ የመግለፅ መብት በእኔ ቤት በሽበሽ ነው። ቤቴ ለሓሳብ ነፃነት ክፍት ነው። የሰው ዓይን የሚያቆሽሽ ስድብ ብቻ ነው ክልክሉ።

"…በተለይ ፋኖን ይመጣል ብላችሁ በቲክቶከሮች ቀደዳ፣ በፕራንክ ሙድ ተከይፋችሁ… ደጅ ደጁን የምትጠብቁ አዲስ አበቤዎችም እስቲ ሓሳብ ስጡ። እንወያይ። ጀግኖቹን እናድንቅ። እናወድስ።

• አንድ… ክልኧተ… ሰዲ… ጀምሩ…!