Get Mystery Box with random crypto!

መልካም… ርዕሰ አንቀጹ ይህን ይመስል ነበር። ይህ የእኔና የወፎቼ ሓሳብ ነው። እናንተ ደግሞ ቀረ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም… ርዕሰ አንቀጹ ይህን ይመስል ነበር። ይህ የእኔና የወፎቼ ሓሳብ ነው። እናንተ ደግሞ ቀረ የምትሉት ካለ ጨነምራችሁ፣ የበዛም ከሆነ ቀንሳችሁ እስቲ ሓሳባችሁን በጨዋ ደንብ አንሸራሽሩ። ስድብ ያስቀስፋል። ከተነሣው ሓሳብም ውጪ መቀባጠር ያስቀጣል። የምትቆጡም ካላችሁ በጨዋ ደንብ ተቆጡ። ተናግሬአለሁ።

• አንድ… ለማ… ሠለስተ… ጀምሩ…