Get Mystery Box with random crypto!

ዱሬሳ አየለ ቆሮሶ '…አድርጌ አብዝቼ የምንቀው፣ ከሰው ተራም የማልቆጥረው ከምር የምፀየፈው የሰው | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ዱሬሳ አየለ ቆሮሶ

"…አድርጌ አብዝቼ የምንቀው፣ ከሰው ተራም የማልቆጥረው ከምር የምፀየፈው የሰው ግማሽ ዝተቱ ፓስተር ጋር ቀርቦ የጋሽ አየለ ልጅ ነገ ቦሌ ነኝ ወንድ የሆነ ይምጣና ፊቴ ይቁም ግንባር ግንባሩን ብዬ ነው የምደፋው ነው የሚለው። የሚጠይቀኝ የለም ነው የሚለው። እንደ ሙጂብ አሚኖ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው አሸባሪ ይሆን እንዴ?

ማስታወሻ፦ (ይሄን ሳየው የሚያስታውከኝን ቋቅ የሚለኝን የሰው ግማሽ ፓስተር በተከበረው ፔጄ ላይ ስለለጠፍኩት አምላኬም ይቅር ይበለኝ፣ እናንተም ይቅር በሉኝ። አፉ በሉኝ)

"…የሚገርመው አቶ ቡቴን በገዛ ቀበቶው የገደለው ኦህዴድ ይሄን አልባቲ አፍ የሆነ ሰው በጀት መድቦ፣ ጠባቂ መድቦለት በኦሮሞ ስም በነፃነት ተንከባክቦ ዐማራና ትግሬን እያሰደበ ያኖረዋል።

"…የአቶ አየለ ልጅ ግን ከምር ደፋር ነው።