Get Mystery Box with random crypto!

ከላይኛው የቀጠለ… …ቢለምኑት እምቢኝ አለ። ኋላ እናትየው ውስጥ እቆርጣለሁ ብትለውም እምቢ አ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከላይኛው የቀጠለ… …ቢለምኑት እምቢኝ አለ። ኋላ እናትየው ውስጥ እቆርጣለሁ ብትለውም እምቢ አለ። የባቡሩ አስተናባሪዎች መጥተው ልጁን እንዲገባ ሲጠይቁት ምን ቢል ጥሩ ነው። "እናቴ የባቡር ትኬት አልያዘችም፣ መቁረጥ አለባት" ሁሉም ተደመሙ። ትኬቱን ውስጥ ትቆርጣለች ብለው ልጁን አባብለው አስገቡት። አየህ ኦንድሜ በዚህ ሁኔታ በቤተሰቡ ላይ ሕግ ማስከበርን በህፃንነቱ የተለማመደ ሕፃን ሲያድግ ሀገርን እንዴት እንደሚጠቅም። ይሄን ነው በጀርመን ያየሁት።

"…እነ አቢይ አህመድ ይሄን ነው አጥፍተው ህዝቡን ፈሪ ያደረጉት። የሆኑ ወጣቶች አፍነው ይወስዱሃል። ብር ይጠይቁብሃል። መንግሥት አያገባውም። መኪናህ ጅቡቲ ለሥራ ብሎ ይወጣል። መኪናህ ይቃጠላል፣ ሹፌሩ ይገደላል። የሆኑ ሰዎች ስልክ ይደውሉና ይሄን ያህል ሚልዮን ብር በበካንካችን አስገባ ይሉሃል። እምቢ ብለህ ፖሊስ ጣቢያ ሄደህ አመልክተህ ስትመለስ ደዋዮቹ ለምን ፖሊስ ጣቢያ ሄድክ እንዲያውም ገንዘቡን ጨምረናል ይሉሃል። አየህ በሕግ ላይ እንዴት ትተማመናለህ? ቤትህን ከምናፈርሰውና ብር ከምትሰጠን ይሉሃል። አትቀልዱ ትላቸዋለህ። ግሬደር አምጥተው ይንዱብሃል። ፖሊስ ጋር ትሄዳለህ። ስታመለከት ፈጣሪ ይድረስልህ ይልሃል። አየሕ እንዴት ፈሪ እንዳደረጉህ። ከመሥሪያ ቤት መጥተው ፖሊስ ጣቢያ ያስሩሃል። አንተ በስንት ጭቅጭቅ ጉቦ ከፍለህ ትወጣለህ። በመሥሪያ ቤቱ የሥራ ዘርፍህ ላይ ቶሎሳ ጉብ ብሏል። አየህ ሕግ የለም። ፍትህ የለም ሁሉም ፈሪ ነው የሚሆነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የምታከብረው አራጅህን፣ ገዳይህን ብቻ ነው። ለመዝናናት፣ ለሥራ ከከተማ መውጣት አይቻልም። ፍርድ ቤት ያለ ፈረንካ ፍትሕ አታገኝም። ሁሉም ፈሪ ሆኑ።

"…አየህ አቢይ አሕመድ ቀጣፊነትን፣ ዋሾነትን፣ ዘርፎ መብላትን ፕሮሞት አደረገ። የሃይማኖት አባቶችን ደብድቦ አሸማቀቀ። ፈሪም አደረገ። አብያተ ክርስቲያናትንም አቃጠለ። አወደመ። ገዳማትን መዘበረ፣ ገዳማውያኑን ሰየፋቸው። ቤተ መንግሥት ጠርቶ ፓትርያርኩን፣ ጳጳሳቱን እና ሲኖዶሱን አዋረዳቸው፣ ሰደባቸው። ቆሻሾች፣ ጥንባታሞች፣ ግማታሞች፣ ክርፋታሞች ብሎ ሰደባቸው። ምንም አታመጡም ከፈለጋችሁ አፈራርሳችኋለሁ ብሎም ወረደባቸው። ለፕሮቴስታንቱና ለእስላሞቹ ያሳየውን ፊት ነሳቸው። እናም ሰዉ ፈሪ ሆነ። ፍትሕ፣ ሕግ፣ ርትዕ፣ ሥርዓት ሆን ተብሎ እንዲጠፋ ተደረገ። ሌብነት፣ ዘረፋ፣ ጭፍጨፋ የሚያስከብር ሆነ። ብልፅግና ማለት ትርጉሙ ሌላ ሆነ። እናም ሰዉ ፈሪ ሆነ። አቢይ ፈሪ ስለሆነ ጨካኝ የሆነው። አምባገነኖች ፈሪዎች ናቸው። የባተቸኝነት የሚያጠቃቸው ስለሆኑ ፈሪዎች ናቸው። መንግሥቱ ጨካኝ ነበር ፈሪ ነው ግን። ፈረጠጠ። አምባገነኖች የሌላ ሰው ነፍስ ሲያጠፉ ነው ደፋር የሚመስሉት እንጂ ሲበዛ ፈሪዎች ናቸው። መለስ ዜናዊ ደንግጦ ነው የሞተው። ሳዳም ሁሴን የአይጥ፣ ጋዳፊ የቆሻሻ ፍሳሽ ቱቦ ውስጥ ነው የተገኙት። አቢይም መጨረሻው እንደዚያው ነው።

"…እንግዲህ ለዚህ መፍትሄው ምንድነው የሚለው ነው ጥያቄው። መፍትሄው ቀላል ነው። ለአረመኔ አረመኔ ስትሆንበት መፍትሄ ይሆናል። ገዳይን ስትገድለው መፍትሄ ይሆናል። ሕግ፣ ፍርድ፣ ፍትሕ፣ ርትዕ ስለሌለ፣ ሆን ተብሎም ስለጠፋ መሆን ያለበት ያንን ለማምጣት አራጁን ስታርደው፣ ገዳዩን ስትገድለው፣ ጨፍጫፊውን ስትጨፈጭፈው ፍትሕ፣ ርትዕ ዙፋኗ ላይ ትመለሳለች። የመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍም አለው። ቃለ እግዚአብሔሩም የሚለው እንደዚያው ነው። "…በደም አፍሳሹ ደም ካልሆነ በቀር ምድሪቱ ከፈሰሰባት ደም አትነጻም።” ዘኍ 35፥33 አለቀ። አረመኔን አረመኔ ሁንበት። ጨካኝ ሁንበት። አናቱን፣ ግንባሩን ብለህ ሕጻን አራጁን፣ ነፍሰጡር አራጁን፣ ጽንስ በሊታውን ቡልጉ አጋድመው። የዚህ አገልጋይ የሆነውን ሁሉ አትማረው፣ አትማርከው። በቤት በጎረቤትህ ተቀምጦ ዘር ጨፍጫፊ፣ ሕጻናት ገዳይን የሚያበረታታ፣ የሚደግፈውን በሙሉ ጨካኝ ሁንበት። ያለበለዚያ አይቆምም። ነገርኩህ። እሱ በሚጨክነው ልክ ሳይሆን ከእሱ በከፋ ሁኔታ አንተም ጨካኝ ሁንበት። ደምህን በከንቱ ያለ ሕግ የሚያፈሰውን ደሙን አፍስሰህ አሳየው።

"…ድሮ ድሮ አደህይተውህ ለማኝ ትሆን ነበር። ድሮ ድሮ ለማኝ ስትሆንም ለለማኙ ሰጪም ነበረው። አሁን ግን ሁሉንም ለማኝ ስላደረጉት ለለማኝ እንኳ የሚሰጥ የለም። ድሮ ድሮ ሲከፋህ ትሰደድ ነበር። ስደተኛም ተቀባይ ሀገር ነበረው። አሁን ግን የለም። ድሮ ድሮ ያደኸዩዋትን፣ ባሏን ገድለው፣ አስረው፣ አስደድደው ያደከረዩአት ሴት፣ እናት የመጨረሻ አማራጯ ተዋርዳ ገላዋን መሸጥ ነበር። ሴተኛ አዳሪነት ነበር የመጨረሻ እስትንፋስ ማቆያው። አሁን እርሱም አይገኝም። አሁን ሴተኛ አዳሪነትን የሚሠሩት ሚንስትሮች ናቸው። ነጋዴዎች ናቸው። ሞዴሎች ናቸው። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ቲክቶከሮች ናቸው። አዎ ድሀ ሴተኛ አዳሪ መሆኑ ከቀረ ቆየ። ሴተኛ አዳሪነት ሙያ ሆኗል። አርቲስቶች ናቸው አሁን አንደኛ ተሰላፊ። እናም ሀብታሙ ዘራፊ አማርጦ፣ ለአንድ አዳር በጨረታ ሁለት ሚልዮን ብር ከፍሎ ይዟት የሚያድራት ልዕልት የመሰለች ዘመናዊ ሴተኛ አዳሪ እያለችለት አንቺን ጎስቋላዋን፣ ማድያታሟን፣ ምስኪኗን ፈላጊ የለውም። የቀበሌ፣ የወረዳ፣ የክፍለ ከተማ፣ የሚንስትር መሥሪያቤቶች፣ አየር መንገድ፣ እግር መንገድ ያሉ ቆነጃጅት እያሉ ማነው ከአንቺ ጋር የሚርመጠመጠው። 

"…ማጅራት ለመምታትም ቢሆን እኮ ማጅራቱ የሚመታ ማጅራት ያለው ሰው መኖር አለበት። እንደነገር ችሁ አሁን ያለው አኬር ይገለበጣል። የእነ ሙጂብ አሚኖም ቅርሻታምነት አደብ ይገዛል። 6 በዝቋላ፣ 5 በዶዶላ መነኮሳት፣ ካህናት ታረዱ ብሎ ዜና ሌላውን ሕዝብ ፈሪ ከማድረግ የዘለለ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም። ኢትዮጵያ ከተረፈችም፣ ከሞተችም በዐማራ በኩል ብቻ ነው። የዐማራን መንገድ መከተል፣ የዐማራን ትግል በጸሎት፣ በጉልበት፣ በሓሳብ መደገፍ፣ የዐማራን ትግል መቀላቀል፣ አብሮ መታገል ብቻ ነው አሁን መፍትሄው። መከላከያውም ይፈርሳል። ሀገር ይተራመሳል። በኦሮሞ ስም የዘረፉ፣ የገደሉ፣ የጨፈጨፉ ሁሉ ይዘረፋሉ፣ ይገደላሉ፣ ይጨፈጨፋሉ። ብድር በምድር ይመለሳል። ራሱ ኦሮሞው የገቡበት ገብቶ ይቀጠቅጣቸዋል። የለፍርድ እንኳ አይቀርቡም። ዱባይ የተገዛው ንብረት በሙሉ ይመለሳል። ወይም ፈጣሪ ዱባይ ስትጠፋ አብሮ ያጠፋዋል።

"…ሁለት ነገር በደንብ ያዝልኝ። በበጋ ውጊያ የማትደፍረው ሕወሓት በመጪው ክረምት ዐማራ ላይ ጦርነት ለመክፈት ዝግጅቷን ጨርሳለች። በአውሮጵላን የተራገፈላት የጦር መሳሪያ እስከ አፍንጫዋ ድረስ ዘጭ አድርጋ የፊሻካውን መጀመርና የዐማራውን ፋኖ በመከላከያው ወገብ ዛላው፣ አከርካሪውን መሰበር ነው እየጠበቀች ያለው። ትግሬ በጋ ላይ ደም በፈሰሰበት ምድር አይዋጋም። ዝናብ ዘንቦ ደሙ ታጥቦ ነው ደም ማፍሰስ፣ ወይም ደሙ እንዲፈስ የሚፈልገው። ሃገሪቷ መፍረሷ የማይቀር ከሆነና፣ አቢይ አሕመድ በዐማራው ፋኖ እንዲህ እሬቻውን መብላቱና መደምሰሱ ከቀጠለ አቢይ ዐማራና ትግሬን ይፋጩ ዘንድ ይፈቅዳል። ዐማራን ለትግሬ አግዞ ሊወጋላት ሁላ ይችላል። ከቀናው ሁለቱንም አጨፋጭፎ ሲያበቃ በሕይወት ከቆየ ከዐማራ አረር የተረፈውን የዳሸቀ ትግሬ መልሶ ነገር ፈልጎ ድራሽ አባቱን ያጠፋዋል። እንዲህ ነው አቢይ የሚያስበው። እናም ትግሬ ወደ ዐማራ ለመግባት ጦርነት ዐውጇል። እነ እስታሊንን ሰምቶ የሚዘናጋ ዐማራ የለም እንጂ ነገሩስ ያለቀለት ነው። ይሄ አንደኛው ነው። "…ሁለተኛው በኦሮሚያ ያለው ነገር ነው። የዐማራ ጉዳይ እየጠነከረ በመምጣቱ አቢይ አሕመድ ፋኖም… ከታች ይቀጥላል…