Get Mystery Box with random crypto!

አላሉም…! '…ታጋቾቹ ደግሞ እንዴት እንዳማረባቸው…? ምነ ከጎጃም ባልወጣን ነው የሚሉ የሚ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አላሉም…!

"…ታጋቾቹ ደግሞ እንዴት እንዳማረባቸው…? ምነ ከጎጃም ባልወጣን ነው የሚሉ የሚመስለኝ። ኢቲቪ ብቻ ደብሮት ያልለጠፈው። ፋና ጎጃም ማለት ደበረው፣ ቀፈፈው። አሚኮ ሳያስበው ሲያቀብጠው የኮመንት ማስቀመጫ ሰንዱቁን ከፍቶ ሕዝብ ሲገለፍጥበት ቶሎ ብሎ ጠረቀመው። አይ ዋሾው ብልፅግና

• ብልፅግና ከሽፏል።