Get Mystery Box with random crypto!

• ኧረ ወየው ቀየሩት… '…አላፈናፍን አልኳቸው አይደል? አላስዋሽ? የቅድሙ ለኢፍጣር የወጣው | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)



• ኧረ ወየው ቀየሩት…

"…አላፈናፍን አልኳቸው አይደል? አላስዋሽ? የቅድሙ ለኢፍጣር የወጣው ብር አሁን ደግሞ ለተቃጠለ የገበያ ማዕከል ድጋፍ ነው አለላችሁ ይሄ ወመኔ የወመኔ ጥርቅም የሆነ ቦርኮ አገዛዝ።

"…ተመልከት ሀገር እንዴት ያለ ጋጠወጥ የወመኔ፣ የዱርዬ፣ የማፍያ፣ የፍንዳታ፣ የሰገጤ፣ የፋራ ስብስብ እጅ እንደወደቀች።በእውነት ይገርማል። የሰፈር አራዶች እንኳ እንዲህ አይሰግጡም። ሀገር እንዲህ አይነት ነውረኛ አረመኔ ዋሾ እጅ ነው የወደቀችው።

"…በነገራችን ታች ሰሞኑን አይር መንገድን በተመለከተ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ዜና ልትሰሙ ትችላላችሁ። ሳይሸጡት አይቀርም አላለኝም። ዓረቦቹ ሰሞኑን አቶ መስፍን ጣሰውን ወጥረው ይዘዋል ነው የሚሉት።

"…ለተቃጠለ የገበያ ማዕከል ጉምሩክ 20 ሚልዮን ብር እርዳታ ሲሰጥ ታየኝ እኮ። ይልቅ ሳንቡሳ ሾርባህን እየበላህ ኢድ ሙባረክ።