Get Mystery Box with random crypto!

ምን አገባኝ…? '…ወረዱ ይለኛል እንዴ? እና አይደለም መውረድ፣ ለምን አይፈጠፈጥም ምን አገባኝ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ምን አገባኝ…?

"…ወረዱ ይለኛል እንዴ? እና አይደለም መውረድ፣ ለምን አይፈጠፈጥም ምን አገባኝ። ምንአገባኝ አልጀኘኩህ አልኩህ? ለምን ድራሽ አባቱ አይጠፋም። ቆይቶ ለሚመጣው እኔ ምን አገባኝ። እኔ አልጠቀምበት። ፈጣሪ ቴሌግራምዬን ቲጂን ብቻ ያኑርልኝ። ክፉ አይንካው…!

"…ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ሁላ… ምን አገባኝ። ለምን ብን አይልም። ሂኢ…

• አይመለከተኝም።