Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋን ኦሮሞ እያጠፉት ነው…! '…ተመልከት ኦነግ የአሩሲ፣ የጅማ፣ የባሌ የኦሮሞ እስላሞችና የወ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሸዋን ኦሮሞ እያጠፉት ነው…!

"…ተመልከት ኦነግ የአሩሲ፣ የጅማ፣ የባሌ የኦሮሞ እስላሞችና የወለጋ ጴንጤ ኦሮሞዎች ስብስብ ነው።  

"…አራዶቹ በኦሮሞነት ስም ከወለጋ ኦርቶዶክስና ዐማራን፣ ከሸዋ ደግሞ የቱለማ ኦሮሞ ኦርቶዶክሱን ክፍል በጥቅሴ እያጸዱት ነው። ድራሽ አባቱን እያጠፉት ነው። ስትነግረው ደግሞ መልሶ አንተው ላይ ጓ ነው የሚልብህ። እንዲያውም አንተኑ ይወቅስሃል። ትግሬን ኦሮሙማው ሲገርፈው ዐማራ፣ ዐማራ እያለ እንደሚያለቅሰው ሁሉ ኦሮሞውም ንቃ ስትለው ሚንአገባኪ ነው የሚልህ። ምን አገባኝ።

"…የሚገርመው ኦነጉ በሙሉ አመራሩ እስላም ነው። እናም የብልፅግና ሰላይ ነህ ብሎ የሸዋ ኦሮሞውን ይገድለዋል። ብልፅግና ደግሞ ጴንጤና እስላም ነው። ይመጣና የኦነግ ሰላይ ነህ ብሎ ይገድለዋል። የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክስነቱ በጴንጤ ኦሮሞዎችና ፅንፈኛ የኦሮሞ ወሃቢይ እስላሞች ሳንድዊች ሆኖ ተጨፍልቆ ተበልቶ እየጠፋ ነው።

"…ለሰላሌ እና ለሱሉልታ ሊቀ መንበር ሆኖ የሚላከው የአሩሲ እና የባሌ እስላም ነው። ለከሚሴ አስተዳዳሪነት የሚላከው ከወለጋ፣ ከአሩሲና ከባሌ የመጣ አጭቤ ነው። የሸዋ ኦሮሞ መሬቱ በባሌና በአሩሲ እስላም ኦሮሞዎች ተነጥቋል። ስትናገረው ኦሮሞ አንድ ነው አንለያይም ይልሃል። ገና ጎጃምን አገውና ዐማራ፣ ጎንደርን ቅማንትና ዐማራ ብለው ሳያፋጁት ቀድመው አሩሲው ከወለጋ፣ ወለጋው ከባሌ፣ ባሌው ከሀረርጌው ተባልቶ ያልቃታል። እስላም ኦሮሞዎቹ ከወዲሁ በቄሮ ስም የዘረፉትን ይዘው ዱባይ ላይ ቪላ እየገዙ ነው። ካልነቃ ይበለው ምን አገባኝ…!

"…ዐማራ ግን ወጥር… ዝም ብሎ በብላሽ መሞት፣ መገደል የለም። ጥለህ እለፍ። የገባውን አታስወጣው። አለቀ።