Get Mystery Box with random crypto!

'…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር '…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው “ነጭ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው ሳምንታዊው መደበኛ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብራችን ከሁለት ወራት ቆይታ በኋላ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል።

•በዩቲዩብ



•በራምብል https://rumble.com/c/Mereja/live

• ትዊተር https://twitter.com/i/broadcasts/1MYGNoEnoMRJw

https://mereja.tv

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

https://donorbox.org/zemedemedia
https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

"…ሻሎም !  ሰላም !