Get Mystery Box with random crypto!

'…አዋሳ የሚኖር የትግሬ አክቲቪስት ነው። ዐማራን ሲሰድብ፣ ዐፄ ሚኒልክን ሲያዋርድ፣ ለኦሮሙማ ሲገ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አዋሳ የሚኖር የትግሬ አክቲቪስት ነው። ዐማራን ሲሰድብ፣ ዐፄ ሚኒልክን ሲያዋርድ፣ ለኦሮሙማ ሲገረድ የሚውል ወንድማችን ነው። ይሄ ወጣት ደቡብ የሚኖር ትግሬ ሰሞኑን እምዬ ምኒልክን ሲሳደብ ቆይቶ፣ ከፅንፈኛ ኦሮሞና ከጽንፈኛ ትግሬ ኢሞጂ ሲሰበስብ ከርሟል። እናም ዛሬ በዓድዋ የድል ማግስት ምን ቢሆን ጥሩ ነው።

"…ዛሬ እሁድ ሰንበት ነው። በዛሬ በርካታ ስጋ ቤቶች ክፍት ናቸው። ወዳጆቼ ቤተሰቦቼ እንዳው የ2 ኪሎ የሚሆን ላኩልን በዚህ አለን ያናግሩን። አላለም።

• ኢሞጂህን ብላ… ለማኒ…