Get Mystery Box with random crypto!

'…ይድረስ ዘመዴ በማለት ከወንድምህ ዘመነ ካሴ ከባህርዳር ማረሚያ ቤት ብሎ አርበኛ ዘመነ ካሴ የጻ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ይድረስ ዘመዴ በማለት ከወንድምህ ዘመነ ካሴ ከባህርዳር ማረሚያ ቤት ብሎ አርበኛ ዘመነ ካሴ የጻፈልኝ ደብዳቤ ደርሶኛል። የዛሬ ገጠመኙን እና የፍርድ ቤት ውሎውን ጨምሮ ነው የጻፈልኝ። "ዘመዴ እውነታውን እና እየሆነ ያለውን በአንተ በኩል ለህዝብ አሰሳውቅልኝ በማለት የጻፈልኝን ደብዳቤ ጠዋት ላይ እለጥፍላችኋለሁ።

http://t.me/ZemedkunBekeleZ

"…ደኅና እደሩልኝ…!!