Get Mystery Box with random crypto!

'…የመርሀ ግብር ማስታወቂያ… '…ነገ እሑድ ረፋድ ላይ በወለጋ የተጨፈጨፉ ንፁሐን ዐማሮች መርዶ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የመርሀ ግብር ማስታወቂያ…

"…ነገ እሑድ ረፋድ ላይ በወለጋ የተጨፈጨፉ ንፁሐን ዐማሮች መርዶ ይኖረኛል። ህጻናት ዐማሮችን ሳይቀር እንዴት አርደው ደማቸውን በኦሮሞ ምድር እንዳፈሰሱ አብረን እንመለከታለን። ቤተሰብ እንዴት ለዘር ሳያስቀሩ እንዳረዱ አብረን እናያለን። በስሙ የሚነግዱት ነፃ አውጪ ልጆቹ እንዴት ኦሮሞ ቀና ብሎ እንዳይሄድ አንገቱን እንዳስደፉት አብረን እናያለን። ትግሬ ትናንት ህወሓት ስታጠፋ ዝም ጭጭ እንዳለው ሁሉ ኦሮሞም ዛሬ በምድሩ ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም አይቶ ዝም በማለቱ ዋጋውን ከፈጣሪ ዘንድ ይቀበላል።

"…መቼም ስለ ወለጋ ሲነሣ "ኧረ ዝምበል ዘመዴ የሚል ሰው ብዛቱ። በሳቅ እኮ ነው ፍርፍር ሊያበሉኝ የሚሞክሩት። ዝምማ አልልም። ይመዘገባል። ኦሮሞ ዐማራን ማዳን አቅቶት እንዴት እንደጨፈጨፈው፣ እንዳስጨፈጨፈው ተመዝግቦ ለታሪክ ይቀመጣል። በራያም፣ በትግራይም የንፁሐን ጭፍጨፋ ተመዝግቦ ይቀመጣል። ማየት ባትፈልጉም በግድህ ታያታለህ። በግድ አልኩህ።

"…አሻማ…!!