Get Mystery Box with random crypto!

ቀጥሎ የመርዶ ሰዓት ነው። መርዶ ለመስማት ተዘጋጁ። በመተሀራ አባድር በኦሮሞ ነፃአውጪዎቹ በጅምላ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ቀጥሎ የመርዶ ሰዓት ነው። መርዶ ለመስማት ተዘጋጁ። በመተሀራ አባድር በኦሮሞ ነፃአውጪዎቹ በጅምላ ስለተጨፈጨፉት ዐማሮች ላረዳችሁ ነውና ተዘጋጁ። ከምር ዐማራ ግን አላልቅ አላቸውሳ? …በጣም ብዙ ነው ማለት ነው? ስለ እውነት ለምን ትገድሉታላችሁ ብሎ የሚጠይቃቸው የለ፣ ለምን ትገድሉኛላችሁ ብሎ እሱም አይንፈራገጥ፣ ቢያንስ ዶሮ እንኳ ስትታረድ አስቸግራ ነው። ዐማራ ግን በኦሮሞ ሲታረድ የዶሮ ያህል የማይንፈራገጠው ነገር ይገርመኛል።

"…ደመቀ መኮንን፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ዳግማዊት ሞገስ እንዲያድኑት ይጠብቃል። ኡኡቴ አልቀረብህም። ደመቀም ምክትልነቱን፣ አገኘሁም ኡዞ አረቄውን፣ ዳግማዊትም እንትን እስካላጡ ድረስ የዐማራ ሞት ምንተዳቸው? ለምን ፍግም አትልም። ለማንኛውም ጠብቁኝ ከመተኛታችሁ በፊት አረዳችኋለሁ።