Get Mystery Box with random crypto!

የዐርብ ረፋድ ጦማሬ ነው። '…ጦርነቱ መቆሙ አይቀርም። አንድ ቀን አንዱ ሲደክመው መቆሙ አይቀር | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የዐርብ ረፋድ ጦማሬ ነው።

"…ጦርነቱ መቆሙ አይቀርም። አንድ ቀን አንዱ ሲደክመው መቆሙ አይቀርም። ነገር ግን እስከዚያው ትግሬና ዐማራ ተጨፋጭፎ ቁጥሩ መቀነስ አለበት። በትግሬ በኩል እንደምታዩት አሮጊቷ አዛውንት እናት እንኳ ሳይቀሩ ነው የተሰለፉት። ለዝርፊያም፣ ለግድያም። ይሄ የጥላቻ ፖለቲካ የወለደው ክፉ ደዌ ነው።

"…በሁለቱም በኩል ሞትም ቁስለኛም የትየለሌ ነው። ሃኪም ቤት ሞልቶ መንገድ ዳር ዳስ ተሠርቶ እየተካመ ነው። ለማንኛውም ዘንዶ ጥምጥም፣ ሊማሊሞ የመሰለ ጦማሬን ከታች አንብቡልኝ። ከደበራችሁ አጫጭሩ ጦማር እስኪለጠፍ ባላየ ባልሰማ እለፉት።



የምጠቀመው፣ ሃሳቤን የምገልፀው፣ መልእክቴንም የማስተላልፈው በዚህ ቴሌግራም ቻናሌ ብቻ ነው። ከዚህ ውጪ ፌስቡክ የማልጠቀም መሆኔም ይገለፅ፣ ይታወቅልኝ። ተናግሬአለሁ።

http://t.me/ZemedkunBekeleZ

https://t.me/zemede_Discussion