Get Mystery Box with random crypto!

ኦነግ ሸኔ ኦሮሚያን እንዳስተዳድር ስልጣን ይሰጠኝ ሲል ለፌድራሉ መንግስት ጥያቄ አቀረበ! በዛን | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ኦነግ ሸኔ ኦሮሚያን እንዳስተዳድር ስልጣን ይሰጠኝ ሲል ለፌድራሉ መንግስት ጥያቄ አቀረበ!

በዛንዚባር መንግሥትንና እና ኦነግ ሸኔን  ያላስማማው ጉዳይ የኦሮሚያ ክልልን እንድንመራ ይሰጠን በማለታቸው እንደሆነ ተገለፀ
የኤርትራ መንግስት በሁለት ተፃራሪ ጎራ በአማራ ክልል ውስጥ እጁን አስገብቶ የደም መፋሰሱን እያቀጣጠለ ነው ሲል ጌታቸው ረዳ ከሰሰ!
የጅማ አገር ስብከት ከእውቅናው ውጭ ለኹለተኛ ጊዜ የተመደቡትን ‹‹ጳጳስ›› ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገለጸ!

ሙሉውን መረጃ ላላያችሁ ከስር ባለው ሊንክ ተመልከቱ አዲስ አበባ የሚገኙ የEMS በረዳት ዜና አቅራቢዎቻችን የቀረቡ የሀገር ውስጥ ዜናዎች ናቸው፣ መረጃዎችን በፍጥነት ከሀገር ቤት ወደ እኛ በፍጥነት የሚያደርሱን ባልደረቦቻችን ናቸውና፣ ዜናውን በማየት አበረቷቷቸው።
ይህን ተጫኑ