Get Mystery Box with random crypto!

ማንኛውም የሀገር መሪ ከትችት ነፃ አይደለም፣ ነገር ግን የዓድዋን ድልን ከአፄ ሚኒሊክ ለመነጠል መ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማንኛውም የሀገር መሪ ከትችት ነፃ አይደለም፣ ነገር ግን የዓድዋን ድልን ከአፄ ሚኒሊክ ለመነጠል መሞከር ማሰብ፣ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን ከአፍሪካ ህብረት፣ ኮ/ል መንግስቱን ከመሰረተ ትምህርት፣ መለስ ዜናዊን ከዓባይ ግድብ፣ ዐብይ አህመድን ከፓርኮች ለመለየት እንደመሞከር ነው። #ሼር
@emsmereja
@emsmereja