Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ እና ሊቢያ…! '…ከሃገርህ የኦሮሞ ፅንፈኞችን ጭፍጨፋ ሸሽተህ በስደት ሊቢያ ብትገባ እ | ....

በኢትዮጵያ እና ሊቢያ…!

"…ከሃገርህ የኦሮሞ ፅንፈኞችን ጭፍጨፋ ሸሽተህ በስደት ሊቢያ ብትገባ እንኳ በዚያም የሚጠብቅህ ይሄ የምታየው ስቃይ ነው። የተለያዩ አፍሪካውያን፣ ኢትዮጵያውያንና እንዲሁም ሱማሌ ሱዳንና ኤርትራውያን በሃገረ ሊቢያ በዚህ መልኩ ነው በስቃይ የሚያሳልፉት።

"…ለም ሃገር ይዞ በመሃይም በደናቁርት መመራቱ እኮ እኮ ነው ለዚህ የዳረገን። ደቡብ ከብቱም ሰዉም እያለቀ ነው። ሶማሌና ኦሮሚያም እንደዚሁ። በዐማራ በትግራይም ሚልዮኖች ከራብና ከችጋር ጋር ተጋፍጠዋል። በዚህ ላይ ነው እንግዲህ የኦሮሞ ፅንፈኞች በትር ተጨማሪ ሆኖ ሃገር ምድር እያስለቀሰ የላው።

"…ኦሮሞ የሲዳማን ኢጄቶ ፍዳውን እያበላው ነው። አሳሩን እያሳየው ነው። ኦሮሞ ሲዳማን ገንጥሎ ሊበላው ነው።

• ኢጀቶም ዝም፣ ቄሮም ዝም። ኦነግ ሲዳማን ይዞ ድርግም።