በዛሬው ዕለት ምእመናን ወደ መንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን /ግቢ ገብርኤል/ እንዳይገቡ ተከለከሉ። የጸጥታና የደኅንነት ግብረ ኃይል ትናንት ምሽት ከንጋቱ 11:00 እስከ ረፋድ 4:00 ሰዓት ድረስ የተለያዩ የከተማዋ መንገዶች ዝግ እንደሚሆኑ ተናግሮ ነበር። የአጥቢያው ምእመናን ይህንን በማክበር ከሌሊት 10:00 ጀምሮ ወደ ደብሩ ቢሄዱም ከላይ የመጣ ትእዛዝ ነው በማለት ፖሊሶች እንዳይገቡ ከልክለዋቸዋል። የደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ባጋራው መረጃም ምእመናን በሌሉበት ሥርዓተ ቅዳሴ እንደተከናወነ ገልጿል። @zemaryan 1.2K views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, 10:37