ሰበር ዜና ብፁዑ አቡነ ናትናኤል «መንግስት ቃሉን የማያከብር ከሆነ፣ በቤተክርስቲያን ድርድር ስለሌለ ምዕመናን ልጆቻችን በተጠንቀቅ በመቆም አይናቸውን ቤተክርስቲያን ላይ ጆሯቸውን ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ አድርገው የአባቶችን ድምፅ ይጠብቁ» በማለት በቅርብ ሰአት ቀጥታ እየተላለፈ በነበረው መግለጫቸው አስጠነቀቁ! @zemaryan @zemaryan 810 views ყเƭαყαℓ የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ Cinematographer }, edited 19:09