Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ =========== ሕገወጡ ቡድን (የቀድሞ 3 ጳጳሳት እና 25 ሕገ ወጥ ተሿሚዎች) በ | ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

ሰበር መረጃ
===========
ሕገወጡ ቡድን (የቀድሞ 3 ጳጳሳት እና 25 ሕገ ወጥ ተሿሚዎች) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና ቢሮዎች እንዳይገቡ ፍርድ ቤት አግዷል።

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

ማህበረ ቅዱሳን
https://t.me/mahbere_kidusan