Get Mystery Box with random crypto!

በጠላት ላይ የሚደረግ ዱዓ :- « አላሁመ ሙንዚለል ኪታብ ሰሪዐል ሒሳብ ፤ ኢህዚሚል አሕዛብ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

በጠላት ላይ የሚደረግ ዱዓ :-

« አላሁመ ሙንዚለል ኪታብ ሰሪዐል ሒሳብ ፤ ኢህዚሚል አሕዛብ ። አሏሁመ ኢህዚምሁም ወዘልዚልሁም »

አላህ ሆይ! አንተ (ቅዱሳን) መፃሕፍትን የምታወርድ ነህ ። ምርመራህም ፈጣን ነው ። የጠላት ጭፍራዎችን አሸንፋቸው ፤ አንቀጥቅጣቸዉም ።

( ሙስሊም )