Get Mystery Box with random crypto!

አንዋር መስጅድ የነበሩት እህት ወንድሞች በአሁን ሰዓት እየወጡ ነው ! ቀጣዩ መኾን ያለበት በሰላ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

አንዋር መስጅድ የነበሩት እህት ወንድሞች በአሁን ሰዓት እየወጡ ነው !

ቀጣዩ መኾን ያለበት በሰላማዊ ምዕመን ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈፀሙ፣ እንዲሁም አምቡላንስ አስከሬንና ቁስለኞች እንዳያነሳ ሲከለክሉ የነበሩ የፀጥታ ኃላፊዎችን ተጠያቂ የማድረግ ሥራ ነው። ሙስሊሙ በሰላም ሰግዶ ሲመለስ ተኩስ ሲክፍቱ የሚያሳይ በቂ የቪድዮ መረጃ ተለቋል!