Get Mystery Box with random crypto!

ከአንዋር መስጂድ እየወጡ ለሚገኙ ወንድም እና እህቶች መኪኖች የያዛችሁ ሰዎች እነሱን ሰብሰብ አድር | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

ከአንዋር መስጂድ እየወጡ ለሚገኙ ወንድም እና እህቶች መኪኖች የያዛችሁ ሰዎች እነሱን ሰብሰብ አድርጋችሁ ወደ ሰፈሮቻቸው የማድረስ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም የቀኑ እንግልት ይበቃቸዋል እባካችሁ