Get Mystery Box with random crypto!

Himalayan Griffon Vulture ይሰኛል። ምስሉን አተኩረው ሲመለከቱት እውነተኛው ዓይኑ ከ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

Himalayan Griffon Vulture ይሰኛል። ምስሉን አተኩረው ሲመለከቱት እውነተኛው ዓይኑ ከሃሰተኛው/ማስመሰያ ዓይኑ ስር ይታያል።

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ" (لقمان:11)

"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡" (ሉቅማን:11)

ሱብሓነላህ!!!
#ተፈኩር

የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA