Get Mystery Box with random crypto!

'በትግራይና በአማራ ክልል በረሃብ የሞተ የለም ።' - ለገሰ ቱሉ የመንግስት ቃል አቃባይ 'እኔ | Zehabesha

"በትግራይና በአማራ ክልል በረሃብ የሞተ የለም ።"
- ለገሰ ቱሉ የመንግስት ቃል አቃባይ

"እኔ መሪ ነኝ፤ በማስተዳድረው ክልል ሰዎች በረሃብ እየሞቱ ነው፤ ከአዲስ አበባ እኔ በማስተዳድረው ክልል ውስጥ ሰው በርሃብ አልሞተም እንዲሉኝ አልጠብቅም"
- ጌታቸው ረዳ