Get Mystery Box with random crypto!

የሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር ሱማሊያ ገቡ። ዋና ዳይሬክተሩ ዊልያም በርንስ በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ | Zehabesha

የሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር ሱማሊያ ገቡ።
ዋና ዳይሬክተሩ ዊልያም በርንስ በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ከሱማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ ሞሐሙድ ጋር መክረዋል።