የጥበብ ሰዎችን ሸላሚ ነን የሚሉት ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ግን፦ - ኮሚቴ አላቸው ወይ? - የሕዝብ ድምጽ የሚቆጥሩበት መስፈርት ምንድን ነው? - የሕዝብ ድምጽ በትክክል መቆጠሩን የሚያረጋግጠው ማን ነው? - ተጠያቂነታቸውስ ለማን ነው? 3.5K views20:42