Get Mystery Box with random crypto!

መቶ ኪሎ የገብስ ዱቄት፣ አስር ኪሎ ቅቤ፣ አንድ ኪሎ በርበሬ፣ አንድ ኪሎ ጨው፣ መቶ ሊትር ውሃ፣ | Zehabesha

መቶ ኪሎ የገብስ ዱቄት፣
አስር ኪሎ ቅቤ፣
አንድ ኪሎ በርበሬ፣
አንድ ኪሎ ጨው፣
መቶ ሊትር ውሃ፣
ሶስት ኩንታል ኩበት፣
ሶስት እስር እንጨት ፈጅቶ የተሰራው በሃገራችን በትልቅነቱ የመጀመሪያው የተባለለት ገንፎ በውድ ዋጋ ተሰርቶ በዛጎል በተንቆጠቆጠው ቆሬ በ20 ወጣቶች ጉልበት በመኪና ተጭኖ በበቆጂ አትሌቶች ማሰልጠኛ ሜዳ ለእይታ ቀርቦ መገጋገሪያ ሆኗል።
ለአርሲ ገበሬዎችፌስቲቫል የታደሙት ሁሉ ተመግበውት ጠግበዋል። አጃኢባ!!
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ