Get Mystery Box with random crypto!

ዘበኛ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ zebegna — ዘበኛ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ zebegna — ዘበኛ ™
የሰርጥ አድራሻ: @zebegna
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

ዘበኛ ቴክኖሎጂ በአሁን ሰዓት በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ያለዉን የወንጀል ድርጊት ማለትም የመኪና ስርቆት እና ለአሽከርካሪዎች ደህንነት ሲባል እንዲሁም በአሽከርካሪዎች ላይ የሚያጋጥማቸውን አደጋ ለመከላከል በልዩነት በአገራችን ዉስጥ በአዮቴክ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ. የተፈበረከ ነዉ።
Tel:
251970714444
Visit Us:
https://ioteq.io

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-28 22:10:36
ዘበኛ ቴክኖሎጂስ

የዘበኛ ቴክኖሎጂ መግጠሚያ አድራሻችን ቦሌ መድሀኒአለም ከሞናርች ሆቴል አጠገብ ወይም አዲካ ህንፃ ግራዉድ ፍሎር

የማስተዋወቂያ ዋጋ፡ 5000ብር

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር!!

አሁን ይዘዙ።
+251970714444
2.9K views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 21:57:38
ዘበኛ ቴክኖሎጂስ

መኪናዎን በዘበኛ ቴክኖሎጂ ይጠብቁ!

የቆመም ሆነ በእንቅስቃሴ ላይ ያለ መኪናዎን ከስርቆት በእጅ ስልክዎ ይከላከሉ።

የማስተዋወቂያ ዋጋ፡ 5000ብር

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር!!

አሁን ይዘዙ።
+251970714444
3.6K viewsedited  18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 21:45:27
ZEBEGNA Technologies

Grand Opening

ዉድ የዘበኛ ቴክኖሎጂ ወዳጆች ሰኞ, ኅዳር 20 2014
ስትጠብቁት የነበረዉን የመኪናዎ ጠባቂ የሆነዉን
ቴክኖሎጂ ስናስጀምር በታላቅ ደስታ ነዉ።

የመክፈቻ ስነ ስርዓት አስመልክቶ ልዩ ተጠቃሚ ይሁኑ

አሁን ይዘዙን።
+251970714444
4.1K viewsedited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-28 12:23:45 ዉድ የዘበኛ ቤተሰቦች እደምን አላችሁ? የዘበኛ ቴክኖሎጂ የጥሪ ማዕከላችን በርከት ያለ ጥሪዎችን አያስተናገደ ስለሆነ ማዕከላችን አየተጨናነቀ ይገኛል። በመሆኑም ተመሳሳይ ጥያቄዎችን ለመቀነስና ለሌሎችም ጥያቄው ጠቃሚ ሊሆን ስለሚችል ለማንኛውም ጥያቄ እባክዎ የውይይቱን ቡድን ይጠቀሙ ወዲያውኑ እንመልሳለን፡፡ ስለዘበኛ ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡም ምናቀብላችሁ ይሆናል። እናመሰግናለን ዘበኛ ቴክኖሎጂ ቡድን።
17.1K views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ