Get Mystery Box with random crypto!

ለስኬታማና ደስታ የተሞላበት የትዳር ህይወት ውስጥ ሊኖሩ የሚገቡ ወሳኝ አመለካከቶች ተጻፈ፣ በስ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

ለስኬታማና ደስታ የተሞላበት የትዳር ህይወት ውስጥ ሊኖሩ የሚገቡ ወሳኝ አመለካከቶች

ተጻፈ፣ በስነ-ልቦና ባለሙያ

          . . . Bini Girmachew

1. ትዳር ፈጣሪን የሚያስደስቱበት ቀና እሳቤ መሆኑን አውቆ መግባት ፦

ሁለቱም ተጣማጆች ትዳር የተቀደሰና ንፁህ ተቋም እንደሆነ ተገንዝበው መግባትና ክብር መስጠትም አለባቸው እነሱ ካከበሩ በትዳራቸው ፈጣሪ እንደሚከበር መረዳትም ያስፈልጋል።

2. ባል ወይም ሚስት በፈጣሪ ወንድም (እህት) እንደሆኑ ልብ ማለት

ለአጠቃላይ እህትና ወንድም የሚደረግ አክብሮት ለትዳር ተጓዳኝ መደረግ ይኖርበታል...ሙሉውን ለማንበብ

                
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun

በYoutube ለመከታተል
              
https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w