Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 1 'የመጀመሪያው ቁስል' ስለ ያስቆሮቱ ይሁዳ መጻፍ የሚማርክ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 1 "የመጀመሪያው ቁስል"

ስለ ያስቆሮቱ ይሁዳ መጻፍ የሚማርክ ርዕሰ ጉዳይ አለመሆኑን የምናውቀው አራቱ ወንጌላውያን አስገዳጅ ከሆኑባቸው ጥቂት ቦታዎች በስተቀር ስለ ይሁዳ ብዙ ባለመጻፋቸው ነው
እኛም ስለ ይሁዳ ሳናነሳ ጌታችን ስለተቀበለው ሕማምና መከራ ብናነሳ ምነኛ በወደድን
ነገር ይሁዳ ራሱ ጌታችን ስለእኛ ድኅነት ከታገሳቸው መከራዎች አንዱ ነው።
ምክንያቱም የጌታችን ህማምና ስቃይ የሚጀምረው ከ12ቱ አንዱ አድርጎ የቆጠረው ይሁዳ አሳልፎ ሲሰጠው ነው።
በዕለተ አርብ በጠላቶቹ እጅ ከተሰቃየው ስቃይ በወዳጁ ይሁዳ ምክንያት የተሰቃየው የይሁዳ ስቃይ የከፋ ነበረ
"የታመንኩበት የሰላሜ ሰው ያልኩት እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሳ" ተብሎ እንደተነገረው ከሐዋርያቱ ጋር አንድ አድርጎ የሾመው የከረጢጡን ገንዘብ እንዲይዝ የታመነበት ደቀመዝሙሩ ሲከዳው ማየቱ የጌታችን መጀመሪያ ስቃዩ ነበር
ጌታችን ስለይሁዳ በመንፈሱ ታወከ ተብሎ ተጽፏል ከዚህ በፊት ጌታችን በመንፈሱ የታወከው...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት












Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ