Get Mystery Box with random crypto!

ሊያርስ እንደወጣ.. ተይዟል በአፈር ፤ ይዟል ሞፎር ፡ ተከልቷል ተብሎ ዘር ። ያልቅሳል ሰ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

ሊያርስ እንደወጣ..
ተይዟል በአፈር ፤
ይዟል ሞፎር ፡
ተከልቷል ተብሎ ዘር ።
ያልቅሳል ሰሚ የታል
ጩህት ሞትን ፤
ጠርቶበታል ።
ህፃን ነው አበባ ፡
አይደግ ሰለምን እንባባ ።
ክፍት ያጎፈረው
ከጥልቅ የሚኖረው ፤
ስለተዋረሰው ።
ሳያስብ ሲያሳስብ ህይወትን
ልጅ እናት የሚያጎርስ እሳትን
እግዚኦ ስማ ከላይ
ሙት ስንቆጥር ስታይ ።


~ ዲያቆን ፍፁም ከበደ~