Get Mystery Box with random crypto!

የዘማሪዋ ቤተ ክርስትያን መስራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ ማርቲን ሉተር (Marthin Luther) እን | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

የዘማሪዋ ቤተ ክርስትያን መስራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ ማርቲን ሉተር (Marthin Luther) እንኳ ቅድስት እናት ድንግል ማርያምን "የሰማያዊው ዓለም እመቤትና ንግሥት'' በማለት አክብሮቱን የሚገልፅ ነበር።
በዚህም ምክንያት ጆን ካልቪን እና ዝዊንግሊ በተባሉ ሌላ የዚሁ እምነት ፅንፈኛ አራማጆች ሉተርን አምልኮተ ሰብዕ (ፍጡር) አራማጅ ነው በማለት እንደ ሰሞነኛው ፓስተር ነኝ ባይ ይቃወሙት ነበር።
ብልህ ነኝ ባይ ከዚህም መማር ይችል ይመስለኛል።


~Ephraim soliana~