Get Mystery Box with random crypto!

የቴሌግራም ቻናሎች ክርስቲያናዊ የህይወት ትምህርት ከመስጠት ይልቅ በመርጌታ ስም የቤተክርስቲያንን | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

የቴሌግራም ቻናሎች ክርስቲያናዊ የህይወት ትምህርት ከመስጠት ይልቅ በመርጌታ ስም የቤተክርስቲያንን ስም በሚያጠፍ መተተኞች ማስታወቂያ መጥለቅለቅ በእውነት ያሳዝናል ያማልም ። ማስታወቂያ ሰሪዎቹም አለማስተዋወቅ የሚበሉበትን ትሪ እንደመንጠቅ ነው የሆነባቸው ።