Get Mystery Box with random crypto!

'በሰዎች ዘንድ አጥብቀህ ብትፈልግና ብታንኳኳ ነዝናዛ ተደርገህ ትቆጠራለህ፡፡ በእግዚአብሔር ዘንድ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

"በሰዎች ዘንድ አጥብቀህ ብትፈልግና ብታንኳኳ ነዝናዛ ተደርገህ ትቆጠራለህ፡፡ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እርሱን ባለማስቸገርህና ባለመነዝነዝህ እጅግ ታሳዝነዋለህ፡፡"

ቅዱስ ዮሐ.አፈ.፣ ማቴ. ድር.፳፫፥፭