Get Mystery Box with random crypto!

ዜና እረፍት የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

ዜና እረፍት

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ባደረባቸው ሕመም ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው እየተነገረ ነው።

ቅዱስነታቸው ሰኔ 6 ቀን 2013 ዓ.ም የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አምስተኛ ፓትርያርክ በመሆን በዓለ ሢመታቸውን በአስመራ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ካቴድራል መከናወኑ የሚታወስ ነው።

የቅዱስነታቸው በረከት ከሁላችን ጋር ትሁን!!!