Get Mystery Box with random crypto!

“ንጉሡ ዳዊት በታቦተ ጽዮን ፊት ዘለለ፤ ብላቴናው ዮሐንስ ግን ታቦተ ጽዮን ምሳሌ ነበረች ሲል በአ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

“ንጉሡ ዳዊት በታቦተ ጽዮን ፊት ዘለለ፤ ብላቴናው ዮሐንስ ግን ታቦተ ጽዮን ምሳሌ ነበረች ሲል በአማናዊቷ ታቦት በእመቤታችን ፊት ዘለለ፡፡ ዳዊት በታቦተ ጽዮን ፊት ሲዘል ለንጉሣውያን ሕግ አልታዘዘም ነበር፤ ብላቴናው ዮሐንስም በእመቤታችን ፊት ሲዘል የሕፃናትን ሕግ አልጠበቀም፡፡ ከዳዊት በቀር ንጉሥ መዝለሉ ታይቶ ተሰምቶም አይታወቅም፤ ሕፃን መዝለሉም እንዲሁ፡፡”

~ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ

~ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በጭንቅ ውስጥ ያለውን ሕዝባችን ትታደግልን!

እንኳን አደረሳቹሁ


ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ
ኅዳር 21 2015 ደብረ ማርቆስ ኢትዮጵያ