Get Mystery Box with random crypto!

ምልዕተ ፀጋ ክብረ ቅዱሳን ንፅሕት ነሽ 2 የአምላክ እናት ኪዳነ ምሕረት ደስ ይበልሽ አዝ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

ምልዕተ ፀጋ
ክብረ ቅዱሳን ንፅሕት ነሽ 2
የአምላክ እናት ኪዳነ ምሕረት ደስ ይበልሽ

አዝ

አባሕርያቆስ በመንፊስ ቅዱስ እየተቃኘ
ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ አፈለቀ አለ
ያንቺን ምስጋና በማብዛት ሳይሆን እያሳጠረ (2)
ስለዚህ ድንግል ከፋ ከፋ አርገን እንወድሻለን
ስለ ወለድሽው ያለሙን ንጉስ መዳሐኒአለምን
አስገኝተሻል የሚበላውን የሚጠጣውን2

አዝ
ሰማይ ብርሀና ወንዞች ቀለማት ሆነው፡ቢሰሩ
ፀጋ ክብርሽን እንፃፈው ቢሉ መች ይበቃሉ
እንደሐዋርያት ዕፁብ ድንቅነሽ ብለው ያርፋሉ 2
እንቺ ሙሽራ እመ ክርስቶስ ምስራቀ ፀሐይ
ፀጋሽ ይድረሰኝ መሻቴን ሙይው ፅድቁንም እንዳይ
ነይ ከልጅሽ ጋር ኪዳነ ምሕረት የነብሴ ሲሳይ 2

አዝ
ስምሽ ስንቅ ነው ለተሰደዱት ለባዘኑት
ግርማ ሞገስነሽ በባዕድ ሀገር ለባዘኑት
ከአይን ጥቅሻ ስለ ፈጠነ የምልጃሽ ሙላት 2
ማርያም ውድስት በአፈ መላእክት ወአፈ ሰብ
እንደ ማር ወለላ የምስጋናሽ ጣም ጣፋጭ ሚበላ
ኪዳነ ምሕረት ሆንሻት ለነብሴ ጥላ ከለላ 2

ዘማሪ ዲያቆን ፋፁም ከበደ
የተዋህዶ ልጆች ሼር ሰብስክራብ እናድርግ !