Get Mystery Box with random crypto!

ምስጋና ---- ከላይ የምታዩዋቸውን መጽሐፍት  ለዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የለገሱት ወዳጃችን ኢንጅነ | ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

ምስጋና
----
ከላይ የምታዩዋቸውን መጽሐፍት  ለዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የለገሱት ወዳጃችን ኢንጅነር ዘገየ ታዴ ናቸው።

ኢንጅነር ዘገየ ታዴ "የአዳም እጅ አሻራ" ከተሰኘው መጽሐፋቸው አስራ ሁለት (12) ቅጂወችን ለዛጎል የመጻሕፍት ባንክ አበርክተዋል።ይህን ያደረጉት ባንኩ ለሚያደርገው እንቅስቃሴ (በየገጠሩና ከተማው የሚገኙ ቤተ መጻሕፍት ማደራጃ) ያግዘው ዘንድ ነው::

ዛጎል ኢንጅነር ዘገየ ታዴን ያመሰግናል::

ለበለጠ መረጃ :- 0900651010 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ እናመሰግናለን።