Get Mystery Box with random crypto!

BREAKING: የዙልሒጃ ወር ጨረቃ በሳዑዲ ዓረቢያ በመታየቷ ምክንያት ነገ ሐሙስ ሰኔ 23 (J | ሂዳያ - هداية - Islamic Guidance

BREAKING:

የዙልሒጃ ወር ጨረቃ በሳዑዲ ዓረቢያ በመታየቷ ምክንያት ነገ ሐሙስ ሰኔ 23 (JUNE 30/ 2022) የዙል ሒጃ የመጀመሪያ ቀን መሆኑ ተረጋግጧል።

በዚህም መሰረት

የዐረፋ ቀን አርብ : አርብ ሐምሌ 1 , 8 July 2022

ዒደል አድሀ : ቅዳሜ ሐምሌ 2 , 9 July 2022


https://t.me/abu_abdurahman5
https://t.me/abu_abdurahman5